Deutsche Welle offentlig
[search 0]
Flere
Download appen!
show episodes
 
Паула и Филипп расследуют таинственные истории. Совершите увлекательное путешествие вместе с редакторами Radio D по Германии, изучая при этом немецкий язык! Курс уделяет особое внимание тренировке понимания на слух.
  continue reading
 
Loading …
show series
 
La RDC suspend ses exportations de cobalt. Des organisations congolaises de la société civile dénoncent le recrutement d’enfants au sein des groupes armés. Le procureur de la CPI est en visite en RDC. Au Soudan, le conflit qui dure depuis presque deux ans, a entraîné une explosion des violences sexuelles. Au Mali, les émoluments des membres du CNT …
  continue reading
 
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የማራቶን ውድድሮች በወንድም በሴትም ፉክክር ድል ተቀዳጅተዋል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑል በግስጋሴው ቀጥሎ በ11 ነጥብ ልዩነት ተከታዩ አርሰናልን ርቋል ። በመጀመሪያው ግጥሚያ በውድድሩ ማብቂያ ላይ በዩጋንዳ አቻቸው የተሸነፉት ሉሲዎቹ በመልሱ ግጥሚያ ረቡዕ ይፋለማሉ ።Af DW
  continue reading
 
ኮንጎ ከቅኝ ግዛት ነጻ ከወጣችበት ጊዜ ጀምሮ ውጭ ኃይሎች ሃገሪቷ ዉስጥ ይገኛሉ። እነዚህ ኮንጎ ዉስጥ የተሰማሩት የውጭ ጦር ኃይሎች ሰላም አስከባሪ ፤ የጦር አበጋዝ፤ አማጽያን ኃይሎች፤ የኡጋንዳና የሩዋንዳ የአማጽያን እንዲሁም የኮንጎ መንግስት ኃይላትን ሁሉ የሚያካትቱ ናቸዉ። ኮንጎን ለቀዉ ቢወጡ ምን ይከሰት ይሆን?Af DW
  continue reading
 
«ብሬን አጭበርብረዉ በሉኝ» ያሉን አህመድ አደም እንዴት በአገናኝ ኤጀንሲ እንደተታለሉ እና ሌሎች ከእሳቸው ገጠመኝ እንዲማሩ የሆነውን አብራርተውልናል። አበበ ከኢሉባቦር መቱ ስለ«የኮቴ ክፍያ» የሚሉን አለ። አስተያየት ጥቆማ ወይም የአፋልጉኝ ማስታወቂያ ካላችሁ ፃፉልን ወይም ደውሉልን። አድራሻችን Deutsche Welle Amharic Service 53110 Bonn Germany [email protected] የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን ደግሞ በ +49-228-429-164995 ነው።…
  continue reading
 
​Le sommet pour l'action sur l'intelligence artificielle (IA) s'est tenu à Paris les 10 et 11 février. Le sommet a conduit à un consensus partagé entre 61 nations participantes. Dans le cadre du débat "Arbre à palabres", Eric Topona et ses invités reviennent sur les grandes annonces du sommet, tout en discutant des points forts et des points faible…
  continue reading
 
መምህራን እውቀት የሚያስገበዩ ብቻ ሳይሆኑ ተማሪዎቻቸውን በጥሩም ሆነ በመጥፎ መቅረፅ የሚችሉ ናቸው። በትምህርት ዘመናችሁ አዎንታዊ ወይም አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳደሩ ፤ ትዝ የሚሏችሁ መምህራን የትኞቹ ናቸው? ለምን? በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት አጠያይቀናል።Af DW
  continue reading
 
ይህ የሥነ ተዋልዶ ቴክኖሎጂ ኢንቪትሮ ፈርትላይዜሽን ይባላል። የሚከናወነውም የሴት እንቁላልን ከሴቷ ማህፀን በማውጣት እና ከወንድ የዘር ፍሬ ጋር በማድረግ ፅንስ እስኪሆን ድረስ በቤተ ሙከራ ውስጥ እንዲዳብር ይደረጋል።ከቀናት በኋላም የተፈጠረውን ፅንስ ወደ ሴቷ ማህፀን በመመለስ እርግዝና እንዲፈጠር በማድረግ የሚከናወን ነው።Af DW
  continue reading
 
Réactions au souhait du président congolais Félix Tshisekedi de former un gouvernement d'union nationale pour rétablir la paix dans l'est de la RDC. Que peut attendre le Niger de l'exploitation de ses ressources en cuivre ? Troisième anniversaire du début de l'invasion russe en Ukraine. En Allemagne, les tractations pour former un nouveau gouvernem…
  continue reading
 
Selon les premières tendances à 17hTU, les unions conservatrices CDU/CSU remportent les élections législatives anticipées du 23 février 2025 avec environ 29% des voix, suivis du parti d'extrême droite AfD qui est crédité de plus de 19% des voix. Le SPD du chancelier Scholz s'effondre (env. 16%). Dans cette émission spéciale, reportages et analyses …
  continue reading
 
የናይሮቢዉ መንግሥት በሱዳን ተነጻጻሪ መንግሥት ለመመስረት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይላትን እና አጋሮቻቸዉን ያሳተፈ ስብሰባ ናይሮቢ ላይ ማዘጋጀቱን በመቃወም ሱዳን፤ ኬንያ የሚገኘዉን አምባሳደሯን ጠርታለች። የሱዳን በኬንያ አስተናጋጅነት ሱዳን ላይ የጥላቻ እርምጃ የሚወስዱ ስብሰባዎች ላይ ምላሽ ለመስጠት ነው ብለዋል።Af DW
  continue reading
 
​Les rebelles du M23 et ceux de l’Alliance du Fleuve congo soutenus par le Rwanda poursuivent leur avancée dans l’est de la RDC. Les Etats-Unis établissent un lien entre l’exploitation illégale des minerais du pays et le conflit actuel. De nombreux réfugiés congolais ont trouvé refuge au Burundi voisin. Beaucoup d'entre eux sont accueillis dans des…
  continue reading
 
መምህራን እውቀት የሚያስገበዩ ብቻ ሳይሆኑ ተማሪዎቻቸውን በጥሩም ሆነ በመጥፎ መቅረፅ የሚችሉ ናቸው። በትምህርት ዘመናችሁ አዎንታዊ ወይም አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳደሩ ፤ ትዝ የሚሏችሁ መምህራን የትኞቹ ናቸው? ለምን? በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት አጠያይቀናል።Af DW
  continue reading
 
Les rebelles du M23 qui ont pris Bukavu samedi dernier et qui pourraient progresser vers d’autres localités. Au moins 48 morts dans l’effondrement d’une mine d’or au Mali. Au Niger, les assises nationales ont démarré ce samedi mais des ONG dénoncent leur non-participation à ce forum. Les relations américano- européennes à l’épreuve du conflit en Uk…
  continue reading
 
በፖላንድ ኦርሌን የዓለም የአትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለድል በቅተዋል ። በ800 ሜትር ውድድር አትሌት ፅጌ ዱጉማ 2:00.04 በመግባት በአንደኝነት አጠናቃለች ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ መሪው ሊቨርፑልን ዎልቭፍስ እጅግ ፈትኖታል ። የማንቸስተር ሲቲው ዖማር ማርሙሽ በ19 ደቂቃዎች ውስጥ 3 ግቦችን በማስቆጠር ሔትትሪክ ሠርቷል ።Af DW
  continue reading
 
«ሬድዮ መስማት የጀመርኩት እንደሚመስለኝ ህፃን ሆኜ በእናቴ ጀርባ በአንቀልባ ታዝዬ ነው» ይላሉ ፋሲል። ዘለቀ «ሲዳማ ክልል መዋጮ አዋጡ እየተባለ ችግር ላይ ነን» ይላሉ። መቶ አለቃ ውቤ ታሪኩ ስለ የአምባገነንነት እና ባህሪያቸው ፅፈዋል። እናንተም አስተያየት ጥቆማ ወይም የአፋልጉኝ ማስታወቂያ ካላችሁ ፃፉልን ወይም ደውሉልን። አድራሻችን በፖስታ Deutsche Welle Amharic Service 53110 Bonn Germany፣ [email protected] ፣ የመልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥር +49-228-429-164995 ፤በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም በቴሌግራ…
  continue reading
 
En RDC, les rebelles du M23 et les troupes rwandaises se sont emparés ce vendredi de l’aéroport de Kavumu à 30 kilomètres de Bukavu. L'Union européenne pourrait prendre des sanctions contre le Rwanda et suspendre l’accord sur les minerais conclu avec ce pays. L'UA va désigner le successeur de Moussa Faki Mahamat à la tête de la commission de l’Unio…
  continue reading
 
Après la chute de Goma, la capitale du Nord-Kivu, les rebelles du M23 et leurs alliés de l’Alliance Fleuve Congo (AFC), soutenus par le Rwanda poursuivent leur progression dans l'est de la RDC. Avec ses invités, Eric Topona analyse les derniers développements militaires et diplomatiques. Le débat a été enregistré avant les derniers développements s…
  continue reading
 
በየዓመቱ በጎርጎሮሲያኑ የካቲት 13 ቀን የዓለም ሬዲዮ ቀን ይከበራል። በኢትዮጵያ የተደረገ እና በጥናት የተደገፈ ቁጥር ባይኖረንም ቢያንስ ዶይቸ ቬለ በወጣቶች ዓለም ዝግጅት ካነጋገራቸው አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ሬዲዮ በዕለት ተዕለት ሕይወታቸው አይቀሬ ነገር እንደሆነ ገልፀውልናል።Af DW
  continue reading
 
በየዓመቱ በጎርጎሮሲያኑ የካቲት 13 ቀን የዓለም ሬዲዮ ቀን ይከበራል። ምንም እንኳን ወጣቶች የተለያዩ የማዳመጫ አማራጮችን ቢጠቀሙም ከትውልድ ትውልድ ተላልፎ አሁንም ሬዲዮ ተሰሚነቱ እጅግ ከፍተኛ ነው።Af DW
  continue reading
 
Une délégation des religieux chrétiens était à Goma où elle a échangé avec la direction des rebelles qui ont pris le contrôle de la ville. Le gouvernement congolais envisage de lancer un programme d'enseignement en ligne pour les étudiants dans l’est du pays. Le Niger organise du 15 au 19 février des assises nationales sur la transition militaire. …
  continue reading
 
Au sommaire : les rebelles du M23 ont lancé un ultimatum aux déplacés des camps situés à l'ouest de la ville de Goma. Ville contrôlée par le mouvement rebelle et ses alliés rwandais. L'ONU concernant la libération immédiate de Mohamed Bazoum. L’ONG Transparency international a publié son rapport 2024 sur l’indice de la corruption dans le monde.…
  continue reading
 
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የዓለም መድረኮች ድል ቀንቷቸዋል ። በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ግጥሚያ፦ ፕሌይማውዝ አርጊል በአስደንጋጭ ሁኔታ ሊቨርፑልን 1 ለ0 በማሸነፍ ከአራተኛ ዙር ውድድር አሰናብቶታል ። በስፔን ላሊጋ በዐሥር ተጨዋቾች የተወሰነው ባርሳ ተጋጣሚው ሴቪያን በሰፋ የግብ ልዩነት 4 ለ1 አሸንፏል ።Af DW
  continue reading
 
Un sommet conjoint des dirigeants des pays d'Afrique australe et de l'Est à Dar es Salam a appelé à un "cessez-le-feu immédiat" dans l'est de la RDC et annonce une réunion dans les cinq jours des chefs des forces de défense des pays de l'EAC et de la SADC.Au Mali, au moins 32 personnes ont été tuées vendredi dans une embuscade tendue par des djihad…
  continue reading
 
በአፍሪቃ የጋዜጠኝነት ገፅታ ሲታይ በሰዎች ታሪክ ላይ አተኩረው የሚሰሩ ዜናዎች 7 በመቶ ብቻ ናቸው።ቀሪዎቹ 87 በመቶ ዜናዎች ፖለቲካን በመሳሰሉ ጠንካራ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ናቸው። በሌላ በኩል በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምሥራቃዊ ክፍል የ የኤም23 አማፂያን የማዕድን ማውጫ አካባቢን ከተቆጣጠሩ ወዲህ፤በአካባቢው የሰብዓዊ ቀውስ ጨምሯል።Af DW
  continue reading
 
አዛውንቱ ደንበኛችን መሀመድ ሀሰን ከሀብሩ «ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ» ይላሉ። የነዳጅ ጉዳይ፣ የዩናይትድ ስቴትስ ርዳታ መቅረትን እና ሂጃብ መልበስን የሚመለከቱ አስተያየቶች አሉን። እንደተለመደው ከዚህ ዝግጅት የማይጠፉት እና አዲስ ደንበኞቻችንን አስተያየቶች አካተናል።Af DW
  continue reading
 
Au menu : la RDC où des combats sont signalés dans le Sud-Kivu alors que les rebelles du M23 se rapprochent de Bukavu et que les dirigeants de la SADC et de l'EAC se réunissent pour parler de la situation dans l'est.Au Bénin une décision de la Cour constitutionnelle au sujet de la limitation du nombre de mandats présidentiels fait débat.Le bras de …
  continue reading
 
ጦርነት በትምህርት ሥርዓት እና በትምህርት ጥራት ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ እንዳለው ግልፅ ነው። ተጽእኖው ምን ያህል ከፍተኛ ሊሆን እንደሚችል ደግሞ ብዙም ሳንርቅ በኢትዮጵያ አማራ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ መመልከት ይቻላል። ይህ ዘገባ ጦርነት በተማሪዎች እና የትምህርት ስርዓቱ ላይ ስለሚያሳድረው የተለያዩ ተጽእኖዎች ላይ ያተኩራል።Af DW
  continue reading
 
Loading …

Hurtig referencevejledning

Lyt til dette show, mens du udforsker
Afspil